በስርቆት ምክንያት በሐዋሳ ከተማ በከፊል የኃይል አቅርቦት ተቋረጠ
እሮብ ማምሻውን በተፈፀመ ስርቆት አንድ ታወር ሲወድቅ በሀዋሳ ከተማ በከፊል ኃይል መቋረጡን የኢትዮጵያ የኤሌክትሪክ ኃይል አስታውቋል።
Read More
የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ) ዋና ጸሐፊ ሚስጥረሥላሴ ታምራት፣ በመጪው ሀገራዊ ምርጫ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ወንበርን ለመወዳደር ዕጩ ሆነው መቅረባቸው ተረጋገጠ።
በኢትዮጵያ የቱሪዝም ዘርፍ ውስጥ በግንባር ቀደምትነት የሚጠቀሰውና የአዲስ አበባ መለያ ምልክት የሆነው ዋቢ ሸበሌ ሆቴል፣ በዛሬው እለት በይፋ ለሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ተላለፈ። ይህ ታላቅ የንግድ ስምምነት በከተማዋ የኢንቨስትመንት እንቅስቃሴ ላይ አዲስ ወገግታን የፈጠረ ሲሆን፣ ለግማሽ ክፍለ ዘመን የዘለቀውን የሆቴሉን ጉዞ ወደ አዲስ አቅጣጫ አዙሮታል።
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዘጠኝ ቦይንግ 787-9 ድሪምላይነር አውሮፕላኖችን ከቦይንግ ኩባንያ መግዛቱን ይፋ አድርጓል፡፡
የአሜሪካዋ ኒውዮርክ የማህበራዊ ሚዲያ መተግበሪያዎች ለወጣት ተጠቃሚዎች መተግበሪያውን መጠቀማቸው የአዕምሮ ጤናቸውን እንደሚጎዳ ማስጠንቀቂያ እንዲሰጡ የሚያስገድድ ህግ ልታወጣ መሆኑን አስታውቃለች።
The featured articles are selected by experienced editors. It is also based on the reader's rating. These posts have a lot of interest.
እሮብ ማምሻውን በተፈፀመ ስርቆት አንድ ታወር ሲወድቅ በሀዋሳ ከተማ በከፊል ኃይል መቋረጡን የኢትዮጵያ የኤሌክትሪክ ኃይል አስታውቋል።
Read Moreየኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ) ዋና ጸሐፊ ሚስጥረሥላሴ ታምራት፣ በመጪው ሀገራዊ ምርጫ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ወንበርን ለመወዳደር ዕጩ ሆነው መቅረባቸው ተረጋገጠ።
Read Moreጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለ“ሥራ ጉብኝት” ዛሬ ሐሙስ ዕለት የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ መግባታቸውን ጽሕፈት ቤታቸው አስታወቀ።
Read More