ነሐሴ 16፣ 2018 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ አውስትራሊያ በረራ ለመጀመር ረጅም ርቀት ተጓዥ አውሮፕላኖችን ሊረከብ ነው በአፍሪካ ግዙፉ የአቪዬሽን ተቋም የሆነው የኢትዮጵያ አየር መንገድ፣ ወደ አውስትራሊያ አህጉር ቀጥታ የበረራ መስመር ለመክፈት የሚያስችሉትን አዳዲስ እና ረጅም ርቀት መጓዝ የሚችሉ አውሮፕላኖችን የመግዛት ሂደት ላይ እንደሚገኝ አስታወቀ። ይህ እርምጃ አየር...