Category grid

የኡጋንዳው ጦር ኃይሎች አዛዥ ጄነራል ሙሁዚ ካይኔሩጋባ  በምርጫ ዋነኛ ተፎካካሪ የነበረውን የተቃዋሚ ፓርቲ ፕሬዝዳንታዊ ዕጩ እጁን እንዲሰጥ አስጠነቀቁ።

የአሜሪካ ኃይሎች በካራካስ ላይ በሰነዘሩት ድንገተኛ ጥቃት ኒኮላስ ማዱሮ በቁጥጥር ስር ዋሉ

ዛሬ ጥር 3 ቀን 2026 እአአ ማለዳ ላይ የአሜሪካ ጦር በቬንዙዌላ ላይ በፈጸመው ሰፊና ታሪካዊ ወታደራዊ ዘመቻ፣ ፕሬዝዳንት ኒኮላስ ማዱሮን እና ቀዳማዊት እመቤት ሲሊያ ፍሎሬስን በቁጥጥር ስር ማዋሉን አስታወቀ።

ዓለማችን የመጀመሪያውን ስክሪን አልባ ላፕቶፕ (Spacetop G1) አስተዋወቀች

የቴክኖሎጂው ዓለም በየቀኑ አዳዲስ ፈጠራዎችን እያስተናገደ ባለበት በዚህ ወቅት፣ ሳይትፉል የተሰኘው ኩባንያ "Spacetop G1" የተሰኘውን እና ምንም ዓይነት አካላዊ ስክሪን የሌለውን ላፕቶፕ ለገበያ ማቅረቡን አስታውቋል።

ኒውዮርክ የማህበራዊ ሚዲያዎች የአዕምሮ ጤና ማስጠንቀቂያ እንዲሰጡ ማድረግ ልትጀምር ነው።

የአሜሪካዋ ኒውዮርክ የማህበራዊ ሚዲያ መተግበሪያዎች ለወጣት ተጠቃሚዎች መተግበሪያውን መጠቀማቸው የአዕምሮ ጤናቸውን እንደሚጎዳ ማስጠንቀቂያ እንዲሰጡ የሚያስገድድ ህግ ልታወጣ መሆኑን አስታውቃለች።